ሊያመልጥዎ የማይገባ ዓለም አቀፍ ውይይት ስለ ኢትዮጵያ ሀገራዊ
ምክክር
ብቁ ዜጋ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ
ከሚሰሩ ፫ ድርጅቶች
ጋር በጥምረት ሚያዚያ ፰ ቀን ፳፻፲፬
ዓ.ም (April 16, 2022) "ዓለም አቀፍ ውይይት ስለ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር"
በሚል ርዕስ አዘጋጅተናል። ውይይቱ በዙም የሚደረግ ሲሆን፥ ላልሰሙ በማካፈል ሀገራዊ ግዴታዎን ይወጡ። በውይይቱ ላይ ይሳተፉ! ሌሎችም እንዲገኙ ይጋብዙ!
Zoom Link:
https://us02web.zoom.us/j/84252458042?pwd=TUpncVFQUHE0TGdraUs0eXRHSGE2dz09
Zoom ID: 84252458042
Passcode: 896915
Org.number: 925 514 438